1
የሐዋርያት ሥራ 3:19
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንግዲህ ኃጢአታችሁ እንዲደመሰስላችሁ ንስሓ ገብታችሁ ወደ ጌታ ተመለሱ፤
Compare
የሐዋርያት ሥራ 3:19ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሐዋርያት ሥራ 3:6
ጴጥሮስ ግን “ብርና ወርቅ የለኝም፤ ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሥና ተራመድ!” አለው።
የሐዋርያት ሥራ 3:6ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሐዋርያት ሥራ 3:7-8
ቀኝ እጁንም ይዞ አስነሣው፤ ወዲያውኑ እግሩና ቊርጭምጭሚቱ በረታ። ብድግ ብሎም ቆመ፤ እየተራመደም ከእነርሱ ጋር ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፤ እየተራመደና እየዘለለም እግዚአብሔርን ያመሰግን ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 3:7-8ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሐዋርያት ሥራ 3:16
ይህ የምታዩትና የምታውቁት ሰው ድኖ የበረታው በኢየሱስ ስም በተገኘው እምነት ነው፤ በኢየሱስ ስም በማመኑም በሁላችሁ ፊት ሙሉ ጤንነት አግኝቶአል።
የሐዋርያት ሥራ 3:16ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ