1
የሐዋርያት ሥራ 2:38
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ጴጥሮስም እንዲህ አላቸው፤ “ንስሓ ግቡ፤ ኃጢአታችሁም ይቅር እንዲባልላችሁ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የእግዚአብሔር ስጦታ የሆነውን መንፈስ ቅዱስንም ትቀበላላችሁ፤
Compare
የሐዋርያት ሥራ 2:38ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
2
የሐዋርያት ሥራ 2:42
እነርሱም የሐዋርያትን ትምህርት በመስማት፥ በኅብረት በመኖር፥ ማዕድን አብሮ በመብላትና በጸሎት ይተጉ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 2:42ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
3
የሐዋርያት ሥራ 2:4
ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስ ቅዱስ እንዲናገሩ በሰጣቸው ችሎታ መጠን በሌሎች ቋንቋዎች መናገር ጀመሩ።
የሐዋርያት ሥራ 2:4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
4
የሐዋርያት ሥራ 2:2-4
በድንገት ብርቱ ዐውሎ ነፋስ የመሰለ ድምፅ ከሰማይ መጣ፤ የነበሩበትንም ቤት ሞላው። የእሳት ነበልባሎች የሚመስሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ ተከፋፍለውም በእያንዳንዳቸው ላይ ዐረፉባቸው። ሁሉም በመንፈስ ቅዱስ ተሞሉ፤ መንፈስ ቅዱስ እንዲናገሩ በሰጣቸው ችሎታ መጠን በሌሎች ቋንቋዎች መናገር ጀመሩ።
የሐዋርያት ሥራ 2:2-4ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
5
የሐዋርያት ሥራ 2:46-47
በየቀኑ በቤተ መቅደስ በአንድነት ይሰበሰቡ ነበር፤ በቤታቸውም እንጀራ እየቈረሱ በደስታና በጥሩ ልብ ይመገቡ ነበር፤ ጌታንም ያመሰግኑ ነበር፤ ሰውም ሁሉ ያከብራቸው ነበር፤ እግዚአብሔርም የሚድኑትን ሰዎች በየቀኑ ወደ ማኅበራቸው ይጨምር ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 2:46-47ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
6
የሐዋርያት ሥራ 2:17
‘እግዚአብሔር በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል ይላል፤ መንፈሴን በሰው ሁሉ ላይ አፈሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁ ትንቢት ይናገራሉ፤ ጐልማሶቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልም ያልማሉ።
የሐዋርያት ሥራ 2:17ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
7
የሐዋርያት ሥራ 2:44-45
አማኞች ሁሉ በአንድነት አብረው ይኖሩ ነበር፤ ያላቸውም ነገር ሁሉ የጋራ ነበር። ዕርሻቸውንና ሀብታቸውን እየሸጡ ገንዘቡን ለእያንዳንዱ እንደሚያስፈልገው ያከፋፍሉ ነበር።
የሐዋርያት ሥራ 2:44-45ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
8
የሐዋርያት ሥራ 2:21
የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።’
የሐዋርያት ሥራ 2:21ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
9
የሐዋርያት ሥራ 2:20
ታላቁና አስገራሚው የጌታ ቀን ከመምጣቱ በፊት፥ ፀሐይ ይጨልማል፤ ጨረቃም ደም ትመስላለች።
የሐዋርያት ሥራ 2:20ਪੜਚੋਲ ਕਰੋ
Home
ਬਾਈਬਲ
Plans
ਵੀਡੀਓ