የሐዋርያት ሥራ 13:2-3

የሐዋርያት ሥራ 13:2-3 አማ05

እነርሱ ጌታን ሲያገለግሉና ሲጾሙ ሳሉ መንፈስ ቅዱስ “እኔ ለመረጥኳቸው ሥራ በርናባስንና ሳውልን ለዩልኝ!” አለ። እነርሱም ጾመውና ጸልየው እጆቻቸውን ከጫኑባቸው በኋላ ላኳቸው።

የሐዋርያት ሥራ 13 पढ्नुहोस्

የሐዋርያት ሥራ 13:2-3 को लागि भिडियो