1
ኦሪት ዘፍጥረት 29:20
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ያዕቆብ ራሔልን ለማግባት ሰባት ዓመት አገለገለ፤ ይሁን እንጂ ራሔልን በጣም ይወዳት ስለ ነበር የቈየበት ጊዜ ጥቂት ቀን ብቻ መስሎ ታየው።
तुलना
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 29:20
2
ኦሪት ዘፍጥረት 29:31
ልያ የራሔልን ያኽል እንዳልተወደደች እግዚአብሔር ባየ ጊዜ ልጅ መውለድ እንድትችል ማሕፀንዋን ከፈተላት፤ ራሔል ግን መኻን ሆነች፤
अन्वेषण गर्नुहोस् ኦሪት ዘፍጥረት 29:31
होम
बाइबल
भक्त्ति पाठहरू
भिडियोहरू