YouVersion လိုဂို
ရှာရန် အိုင်ကွန်

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37 አማ54

እንግዲህ ከነዚህ ከሦስቱ በወንበዴዎች እጅ ለወደቀው ባልንጀራ የሆነው ማንኛው ይመስልሃል? እርሱም፦ ምሕረት ያደረገለት አለ። ኢየሱስም፦ ሂድ አንተም እንዲሁ አድርግ አለው።

የሉቃስ ወንጌል 10:36-37 အကြောင်း ဗီဒီယိုများ