YouVersion လိုဂို
ရှာရန် အိုင်ကွန်

ኦሪት ዘፍጥረት 26:3

ኦሪት ዘፍጥረት 26:3 አማ54

በዚህች ምድር ተቀመጥ ከአንተ ጋርም እሆናለሁ፥ እባርክሃለሁም እነዚህን ምድሮች ሁሉ ለአንተም ለዘርህም እሰጣለሁና፥ ለአባትህ ለአብርሃም የማልሁለትንም መሐላ አጸናለሁ።