YouVersion လိုဂို
ရှာရန် အိုင်ကွန်

ኦሪት ዘፍጥረት 22:17-18

ኦሪት ዘፍጥረት 22:17-18 አማ05

እኔም ዘርህን እንደ ሰማይ ከዋክብትና እንደ ባሕር ዳር አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘሮችህም ጠላቶቻቸውን ድል ነሥተው ከተሞቻቸውን ይይዛሉ። ትእዛዜን ስለ ፈጸምክ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ በዘርህ ይባረካሉ።”