1
ወደ ሮም ሰዎች 5:8
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮም ሰዎች 5:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮም ሰዎች 5:5
በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም።
ወደ ሮም ሰዎች 5:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮም ሰዎች 5:3-4-3-4
ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን መከራ ትዕግሥትን እንዲያደርግ፥ ትዕግሥትም ፈተናን ፈተናም ተስፋን እንዲያደርግ እያወቅን፥ በመከራችን ደግሞ እንመካለን፤
ወደ ሮም ሰዎች 5:3-4-3-4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮም ሰዎች 5:1-2
እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
ወደ ሮም ሰዎች 5:1-2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮም ሰዎች 5:6
ገና ደካሞች ሳለን ክርስቶስ ዘመኑ ሲደርስ ስለ ኃጢአተኞች ሞቶአልና።
ወደ ሮም ሰዎች 5:6ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
ወደ ሮም ሰዎች 5:9
ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።
ወደ ሮም ሰዎች 5:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
ወደ ሮም ሰዎች 5:19
በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ።
ወደ ሮም ሰዎች 5:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
ወደ ሮም ሰዎች 5:11
ይህም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን አሁን መታረቁን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ እንመካለን።
ወደ ሮም ሰዎች 5:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ