1
የማርቆስ ወንጌል 9:23
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል አለው።
နှိုင်းယှဉ်
የማርቆስ ወንጌል 9:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 9:24
ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ፦ አምናለሁ፤ አለማመኔን እርዳው አለ።
የማርቆስ ወንጌል 9:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29
ወደ ቤትም ከገባ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ፦ እኛ ልናወጣው ያልቻልን ስለ ምንድር ነው? ብለው ብቻውን ጠየቁት። ይህ ወገን በጸሎትና በጦም ካልሆነ በምንም ሊወጣ አይችልም አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 9:50
ጨው መልካም ነው፤ ጨው ግን አልጫ ቢሆን በምን ታጣፍጡታላችሁ? በነፍሳችሁ ጨው ይኑርባችሁ፥ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ።
የማርቆስ ወንጌል 9:50ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 9:37
እንደዚህ ካሉ ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ የሚቀበለኝም ሁሉ የላከኝን እንጂ እኔን አይቀበልም አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 9:37ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 9:41
የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ ጽዋ ውኃ የሚያጠጣችሁ ሁሉ፥ ዋጋው እንዳይጠፋበት እውነት እላችኋለሁ።
የማርቆስ ወንጌል 9:41ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማርቆስ ወንጌል 9:42
በእኔም ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ትልቅ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለው ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 9:42ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የማርቆስ ወንጌል 9:47-48
ዓይንህ ብታሰናክልህ አውጣት፤ ሁለት ዓይን ኖሮህ ትላቸው ወደማይሞትበት እሳቱም ወደማይጠፋበት ወደ ገሃነመ እሳት ከመጣል አንዲት ዓይን ኖራህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል።
የማርቆስ ወንጌል 9:47-48ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ