1
የማርቆስ ወንጌል 5:34
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
እርሱም፦ ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ ከሥቃይሽም ተፈወሽ አላት።
နှိုင်းယှဉ်
የማርቆስ ወንጌል 5:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26
ከአሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፥ ከብዙ ባለ መድኃኒቶችም ብዙ ተሠቃየች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ ከስራ ባሰባት እንጂ ምንም አልተጠቀመችም፤
የማርቆስ ወንጌል 5:25-26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 5:29
ወዲያውም የደምዋ ምንጭ ደረቀ ከሥቃይዋም እንደዳነች በሰውነትዋ አወቀች።
የማርቆስ ወንጌል 5:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 5:41
የብላቴናይቱንም እጅ ይዞ፦ ጣሊታ ቁሚ አላት፤ ፍችውም አንቺ ብላቴና ተነሽ እልሻለሁ ነው።
የማርቆስ ወንጌል 5:41ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36
እርሱም ገና ሲናገር ከምኵራብ አለቃው ቤት ዘንድ የመጡት፦ ልጅህ ሞታለች፤ ስለ ምን መምህሩን አሁን ታደክመዋለህ? አሉት። ኢየሱስ ግን የተናገሩትን ቃል አድምጦ ለምኵራቡ አለቃ፦ እመን ብቻ እንጂ አትፍራ አለው።
የማርቆስ ወንጌል 5:35-36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9
አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና። ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥
የማርቆስ ወንጌል 5:8-9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ