1
የማርቆስ ወንጌል 3:35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ ነው እኅቴም እናቴም አለ።
နှိုင်းယှဉ်
የማርቆስ ወንጌል 3:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 3:28-29
እውነት እላችኋለሁ፥ ለሰው ልጆች ኃጢአት ሁሉ የሚሳደቡትም ስድብ ሁሉ ይሰረይላቸዋል፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሳደብ ሁሉ ግን የዘላለም ኃጢአት ዕዳ ይሆንበታል እንጂ ለዘላለም አይሰረይለትም።
የማርቆስ ወንጌል 3:28-29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 3:24-25
መንግሥትም እርስ በርስዋ ከተለያየች ያች መንግሥት ልትቆም አትችልም፤ ቤትም እርስ በርሱ ከተለያየ ያ ቤት ሊቆም አይችልም።
የማርቆስ ወንጌል 3:24-25ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 3:11
ርኵሳን መናፍስትም ባዩት ጊዜ በፊቱ ተደፍተው፦ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ እያሉ ጮኹ።
የማርቆስ ወንጌል 3:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ