1
የማቴዎስ ወንጌል 25:40
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ንጉሡም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ ከሁሉ ከሚያንሱ ከእነዚህ ወንድሞቼ ለአንዱ እንኳ ስላደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁት ይላቸዋል።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 25:40ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 25:21
ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፤ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 25:29
ላለው ሁሉ ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤ ከሌለው ግን ያው ያለው እንኳ ይወሰድበታል።
የማቴዎስ ወንጌል 25:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 25:13
ቀኒቱንና ስዓቲቱን አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።
የማቴዎስ ወንጌል 25:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 25:35
ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ አጠጥታችሁኛልና፥ እንግዳ ሆኜ ተቀብላችሁኛልና፥ ታርዤ አልብሳችሁኛልና፥
የማቴዎስ ወንጌል 25:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 25:23
ጌታውም፦ መልካም፥ አንተ በጎ፥ ታማኝም ባሪያ፤ በጥቂቱ ታምነሃል፥ በብዙ እሾምሃለሁ፥ ወደ ጌታህ ደስታ ግባ አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 25:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማቴዎስ ወንጌል 25:36
ታምሜ ጠይቃችሁኛልና፥ ታስሬ ወደ እኔ መጥታችኋልና።
የማቴዎስ ወንጌል 25:36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ