1
የማቴዎስ ወንጌል 21:22
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አምናችሁም በጸሎት የምትለምኑትን ሁሉ ትቀበላላችሁ አላቸው።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 21:22ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 21:21
ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እላችኋለሁ፥ እምነት ቢኖራችሁ ባትጠራጠሩም፥ በበለሲቱ እንደ ሆነባት ብቻ አታደርጉም፤ ነገር ግን ይህን ተራራ እንኳ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ብትሉት ይሆናል፤
የማቴዎስ ወንጌል 21:21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 21:9
የሚቀድሙትም ሕዝብ የሚከተሉትም፦ ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 21:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 21:13
ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 21:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 21:4-5
ለጽዮን ልጅ፦ እነሆ፥ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ ላይና በአህያይቱ ግልገል በውርንጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል በሉአት ተብሎ በነቢይ የተነገረው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሆነ።
የማቴዎስ ወንጌል 21:4-5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 21:42
ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፤ ይህም ከጌታ ዘንድ ሆነ፥ ለዓይኖቻችንም ድንቅ ነው የሚለውን ከቶ በመጽሐፍ አላነበባችሁምን?
የማቴዎስ ወንጌል 21:42ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማቴዎስ ወንጌል 21:43
ስለዚህ እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት ከእናንተ ትወሰዳለች ፍሬዋንም ለሚያደርግ ሕዝብ ትሰጣለች።
የማቴዎስ ወንጌል 21:43ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ