1
የማቴዎስ ወንጌል 13:23
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በመልካም መሬት የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ነው፤ እርሱም ፍሬ ያፈራል አንዱም መቶ አንዱም ስድሳ አንዱም ሠላሳ ያደርጋል።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 13:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 13:22
በእሾህ መካከል የተዘራውም ይህ ቃሉን የሚሰማ ነው፥ የዚህም ዓለም አሳብና የባለጠግነት መታለል ቃሉን ያንቃል፥ የማያፈራም ይሆናል።
የማቴዎስ ወንጌል 13:22ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 13:19
የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 13:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 13:20-21
በጭንጫ ላይ የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ ወዲያው በደስታ የሚቀበለው ነው፤ ነገር ግን ለጊዜው ነው እንጂ በእርሱ ሥር የለውም፥ በቃሉ ምክንያትም መከራ ወይም ስደት በሆነ ጊዜ ወዲያው ይሰናከላል።
የማቴዎስ ወንጌል 13:20-21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 13:44
ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፥ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።
የማቴዎስ ወንጌል 13:44ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 13:8
ሌላውም በመልካም መሬት ወደቀ፤ አንዱም መቶ፥ አንዱም ስድሳ፥ አንዱም ሠላሳ ፍሬ ሰጠ።
የማቴዎስ ወንጌል 13:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የማቴዎስ ወንጌል 13:30
ተዉአቸው፤ እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ፤ በመከር ጊዜም አጫጆችን፦ እንክርዳዱን አስቀድማችሁ ልቀሙ በእሳትም ለማቃጠል በየነዶው እሰሩ፥ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱ እላለሁ አለ።
የማቴዎስ ወንጌል 13:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ