1
የሉቃስ ወንጌል 18:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥
နှိုင်းယှဉ်
የሉቃስ ወንጌል 18:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8
እግዚአብሔር እንኪያስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ለሚታገሣቸውም ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? እላችኋለሁ፥ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል። ነገር ግን የሰው ልጅ በመጣ ጊዜ በምድር እምነትን ያገኝ ይሆንን?
የሉቃስ ወንጌል 18:7-8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 18:27
እርሱ ግን፦ በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:27ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5
አያሌ ቀንም አልወደደም፤ ከዚህ በኋላ ግን በልቡ፦ ምንም እግዚአብሔርን ባልፈራ ሰውንም ባላፍር፥ ይህች መበለት ስለምታደክመኝ ሁልጊዜም እየመጣች እንዳታውከኝ እፈርድላታለሁ አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:4-5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 18:17
እውነት እላችኋለሁ፥ የእግዚአብሔርን መንግሥት እንደ ሕፃን የማይቀበላት ሁሉ ከቶ አይገባባትም አለ።
የሉቃስ ወንጌል 18:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 18:16
ኢየሱስ ግን ሕፃናትን ወደ እርሱ ጠርቶ፦ ሕፃናት ወደ እኔ ይመጡ ዘንድ ተዉአቸው አትከልክሉአቸውም፤ የእግዚአብሔር መንግሥት እንደ እነዚህ ላሉት ናትና።
የሉቃስ ወንጌል 18:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 18:42
ኢየሱስም፦ እይ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው።
የሉቃስ ወንጌል 18:42ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የሉቃስ ወንጌል 18:19
ኢየሱስም፦ ስለ ምን ቸር ትለኛለህ? ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም።
የሉቃስ ወንጌል 18:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ