1
የሉቃስ ወንጌል 1:37
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና።
နှိုင်းယှဉ်
የሉቃስ ወንጌል 1:37ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 1:38
ማርያምም፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ።
የሉቃስ ወንጌል 1:38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 1:35
መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።
የሉቃስ ወንጌል 1:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 1:45
ከጌታ፤ የተነገረላት ቃል ይፈጸማልና ያመነች ብፅዕት ናት።
የሉቃስ ወንጌል 1:45ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33
እነሆም፥ ትፀንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፥ ስሙንም ኢየሱስ ትዪዋለሽ። እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል፥ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል፤ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘለላም ይነግሣል፥ ለመንግሥቱም መጨረሻ የለውም።
የሉቃስ ወንጌል 1:31-33ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 1:30
መልአኩም እንዲህ አላት፦ ማርያም ሆይ፥ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ።
የሉቃስ ወንጌል 1:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ