1
የዮሐንስ ወንጌል 7:38
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል” ብሎ ጮኸ።
နှိုင်းယှဉ်
የዮሐንስ ወንጌል 7:38ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 7:37
ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ “ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይመጣና ይጠጣ።
የዮሐንስ ወንጌል 7:37ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 7:39
ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት ስላላቸው ስለ መንፈስ ተናገረ፤ ኢየሱስ ገና ስላልከበረ መንፈስ ገና አልወረደም ነበርና።
የዮሐንስ ወንጌል 7:39ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 7:24
ቅን ፍርድ ፍረዱ እንጂ በመልክ አትፍረዱ።”
የዮሐንስ ወንጌል 7:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 7:18
ከራሱ የሚናገር የራሱን ክብር ይፈልጋል፤ የላከውን ክብር የሚፈልግ ግን እርሱ እውነተኛ ነው በእርሱም ዓመፃ የለበትም።
የዮሐንስ ወንጌል 7:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 7:16
ስለዚህ ኢየሱስ መለሰ እንዲህም አላቸው፦ “ትምህርቴስ ከላከኝ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም፤
የዮሐንስ ወንጌል 7:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 7:7
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይቻለውም፤ እኔ ግን ሥራው ክፉ መሆኑን እመሰክርበታለሁና እኔን ይጠላኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 7:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ