1
የዮሐንስ ወንጌል 3:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
နှိုင်းယှဉ်
የዮሐንስ ወንጌል 3:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 3:17
ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
የዮሐንስ ወንጌል 3:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 3:3
ኢየሱስም መልሶ፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 3:18
በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 3:19
ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 3:19ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 3:30
እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 3:20
ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
የዮሐንስ ወንጌል 3:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የዮሐንስ ወንጌል 3:36
በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
የዮሐንስ ወንጌል 3:36ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
9
የዮሐንስ ወንጌል 3:14-15
ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:14-15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
10
የዮሐንስ ወንጌል 3:35
አባት ልጁን ይወዳል ሁሉንም በእጁ ሰጥቶታል።
የዮሐንስ ወንጌል 3:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ