1
የዮሐንስ ወንጌል 12:26
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የሚያገለግለኝ ቢኖር ይከተለኝ፥ እኔም ባለሁበት አገልጋዬ ደግሞ በዚያ ይሆናል፤ የሚያገለግለኝም ቢኖር አብ ያከብረዋል።
နှိုင်းယှဉ်
የዮሐንስ ወንጌል 12:26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 12:25
ነፍሱን የሚወድ ያጠፋታል፥ ነፍሱንም በዚህ ዓለም የሚጠላ ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል።
የዮሐንስ ወንጌል 12:25ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 12:24
እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ የስንዴ ቅንጣት በምድር ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች።
የዮሐንስ ወንጌል 12:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 12:46
በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:46ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 12:47
ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።
የዮሐንስ ወንጌል 12:47ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 12:3
ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቱ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግር ቀባች፤ በጠጕርዋም እግሩን አበሰች፤ ቤቱም ከናርዶስ ሽቱ ሞላ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 12:13
የዘንባባ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ሊቀበሉት ወጡና፦ “ሆሣዕና፤ በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው” እያሉ ጮኹ።
የዮሐንስ ወንጌል 12:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
የዮሐንስ ወንጌል 12:23
ኢየሱስስም መለሰላቸው፥ እንዲህ ሲል፦ “የሰው ልጅ ይከብር ዘንድ ሰዓቱ ደርሶአል።
የዮሐንስ ወንጌል 12:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ