1
የዮሐንስ ወንጌል 10:10
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ
နှိုင်းယှဉ်
የዮሐንስ ወንጌል 10:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የዮሐንስ ወንጌል 10:11
መልካም እረኛ እኔ ነኝ። መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የዮሐንስ ወንጌል 10:27
በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
የዮሐንስ ወንጌል 10:27ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የዮሐንስ ወንጌል 10:28
እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።
የዮሐንስ ወንጌል 10:28ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የዮሐንስ ወንጌል 10:9
በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የዮሐንስ ወንጌል 10:14-15
መልካም እረኛ እኔ ነኝ፥ አብም እንድሚያውቀኝ እኔም አብን እንደማውቀው የራሴን በጎች አውቃለሁ የራሴም በጎች ያውቁኛል፤ ነፍሴንም ስለ በጎቼ አኖራለሁ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:14-15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30
የሰጠኝ አባቴ ከሁሉ ይበልጣል፥ ከአባቴም እጅ ሊነጥቃቸው ማንም አይችልም። እኔና አብ አንድ ነን።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:29-30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
8
9
የዮሐንስ ወንጌል 10:18
እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ ይህችን ትእዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ።”
የዮሐንስ ወንጌል 10:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
10
የዮሐንስ ወንጌል 10:7
ኢየሱስም ደግሞ አላቸው፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ እኔ የበጎች በር ነኝ።
የዮሐንስ ወንጌል 10:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
11
የዮሐንስ ወንጌል 10:12
እረኛ ያልሆነው በጎቹም የእርሱ ያልሆኑ ሞያተኛ ግን ተኵላ ሲመጣ ባየ ጊዜ በጎቹን ትቶ ይሸሻል፤ ተኵላም ይነጥቃቸዋል በጎቹንም ይበትናቸዋል።
የዮሐንስ ወንጌል 10:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
12
የዮሐንስ ወንጌል 10:1
“እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ወደ በጎች በረት በበሩ የማይገባ በሌላ መንገድ ግን የሚወጣ እርሱ ሌባ ወንበዴም ነው
የዮሐንስ ወንጌል 10:1ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ