1
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በእንጨት የሚሰቀል ሁሉ የተረገመ ነው ተብሎ ተጽፎአልና ክርስቶስ ስለ እኛ እርግማን ሆኖ ከሕግ እርግማን ዋጀን፤
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28
አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:28ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29
እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ እንኪያስ የአብርሃም ዘር እንደ ተስፋውም ቃል ወራሾች ናችሁ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14
የመንፈስን ተስፋ በእምነት እንድንቀበል፥ የአብርሃም በረከት ወደ አሕዛብ በኢየሱስ ክርስቶስ ይደርስላቸው ዘንድ።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11
ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎአልና ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው።
ወደ ገላትያ ሰዎች 3:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ