1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን?
နှိုင်းယှဉ်
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:14
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:11
በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ደኅና ሁኑ። ፍጹማን ሁኑ፥ ምክሬን ስሙ፥ በአንድ ልብ ሁኑ፥ በሰላም ኑሩ፥ የፍቅርና የሰላምም አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆናል።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 13:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ