1
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ የሚነሣውን ከፍ ያለውን ነገር ሁሉ እናፈርሳለን ለክርስቶስም ለመታዘዝ አእምሮን ሁሉ እንማርካለን፥
နှိုင်းယှဉ်
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4
የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3
በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:17-18
የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።
2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 10:17-18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ