1
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ለጸሎት ትተጉ ዘንድ ተስማምታችሁ ለጊዜው ካልሆነ በቀር፥ እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ፤ ራሳችሁን ስለ አለመግዛት ሰይጣን እንዳይፈታተናችሁ ደግሞ አብራችሁ ሁኑ።
နှိုင်းယှဉ်
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4
ባል ለሚስቱ የሚገባትን ያድርግላት፥ እንደዚሁም ደግሞ ሚስቲቱ ለባልዋ። ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:3-4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23
በዋጋ ተገዝታችኋል፤ የሰው ባሪያዎች አትሁኑ።
1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 7:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ