1
የማቴዎስ ወንጌል 4:4
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እርሱም መልሶ “ ‘ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም’ ተብሎ ተጽፎአል” አለው።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 4:4ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 4:10
ያን ጊዜ ኢየሱስ “ሂድ፤ አንተ ሰይጣን ‘ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ’ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 4:7
ኢየሱስም “ ‘ጌታን አምላክህን አትፈታተነው’ ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው።
የማቴዎስ ወንጌል 4:7ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2
ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው። አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ።
የማቴዎስ ወንጌል 4:1-2ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20
እርሱም “በኋላዬ ኑ፤ ሰዎችንም አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ” አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማቴዎስ ወንጌል 4:19-20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 4:17
ከዚያ ዘመን ጀምሮኢየሱስ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ” እያለ ይሰብክ ጀመር።
የማቴዎስ ወንጌል 4:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ