1
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስም እንዲህ አለው “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።’ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም ‘ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 22:40
በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።”
የማቴዎስ ወንጌል 22:40ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 22:14
የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”
የማቴዎስ ወንጌል 22:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 22:30
በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም።
የማቴዎስ ወንጌል 22:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። “የቄሳር ነው፤” አሉት። በዚያን ጊዜ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ