1
የማቴዎስ ወንጌል 11:28
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 11:28ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 11:29
ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ፤ ከእኔም ተማሩ፤ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:29ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 11:30
ቀንበሬ ልዝብ፤ ሸክሜም ቀሊል ነውና።”
የማቴዎስ ወንጌል 11:30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 11:27
ሁሉ ከአባቴ ዘንድ ተሰጥቶኛል፤ ከአብ በቀር ወልድን የሚያውቅ የለም፤ ከወልድም በቀር ወልድም ሊገለጥለት ከሚፈቅድ በቀር አብን የሚያውቅ የለም።
የማቴዎስ ወንጌል 11:27ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላቸው “ሄዳችሁ ያያችሁትን የሰማችሁትንም ለዮሐንስ ንገሩት፤ ዕውሮች ያያሉ፤ አንካሶችም ይሄዳሉ፤ ለምጻሞችም ይነጻሉ፤ ደንቆሮችም ይሰማሉ፤ ሙታንም ይነሣሉ፤
የማቴዎስ ወንጌል 11:4-5ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 11:15
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።
የማቴዎስ ወንጌል 11:15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ