1
የሉቃስ ወንጌል 9:23
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ሁሉንም እንዲህ አላቸው፥ “ሊከተለኝ የሚወድ ሰው ራሱን ይካድ፤ ጨክኖም የሞቱን መስቀል ይሸከም፤ ዕለት ዕለትም ይከተለኝ።
နှိုင်းယှဉ်
የሉቃስ ወንጌል 9:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 9:24
ሰውነቱን ሊያድን የሚወድ ሁሉ ይጥላታል፤ ስለ እኔ ሰውነቱን የጣለ ግን ያድናታል።
የሉቃስ ወንጌል 9:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 9:62
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ማንም ዕርፍ ይዞ እያረሰ ወደ ኋላው የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይሆንም” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:62ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 9:25
ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱንም ካጣ ምን ይረባዋል?
የሉቃስ ወንጌል 9:25ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 9:26
በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ የሰው ልጅ በክብሩ፥ በአባቱም ክብር፥ ቅዱሳንመላእክትን አስከትሎ ሲመጣ ያፍርበታል።
የሉቃስ ወንጌል 9:26ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 9:58
ጌታችን ኢየሱስም “ለቀበሮዎች ጕድጓድ አላቸው፤ ለሰማይ ወፎችም ጎጆ አላቸው፤ የሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም” አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:58ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
7
የሉቃስ ወንጌል 9:48
እንዲህም አላቸው፥ “በስሜ እንደዚህ ያለውን ሕፃን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል፤ ራሱን ከሁሉ ዝቅ የሚያደርግ እርሱ ታላቅ ይሆናል።”
የሉቃስ ወንጌል 9:48ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ