1
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እግዚአብሔርም ራሔልን አሰባት፤ እግዚአብሔርም ተለመናት፤ ማኅፀንዋንም ከፈተላት፤ ፀነሰችም፤
နှိုင်းယှဉ်
ኦሪት ዘፍጥረት 30:22ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24
ስሙንም፥ “እግዚአብሔር ሁለተኛ ወንድ ልጅን ይጨምርልኝ” ስትል ዮሴፍ ብላ ጠራችው።
ኦሪት ዘፍጥረት 30:24ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23
ወንድ ልጅንም ለያዕቆብ ወለደችና፥ “እግዚአብሔር ሽሙጤን ከእኔ አስወገደ” አለች፤
ኦሪት ዘፍጥረት 30:23ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ