1
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ስለዚህ ይህ ለፈለገ ወይም ለሮጠ አይደለም፤ ነገር ግን ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው።
နှိုင်းယှဉ်
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15
ሙሴን “የምምረውን እምረዋለሁ፥ ለምራራለትም እራራለታለሁ” ብሎታልና።
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:15ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20
ነገር ግን፥ ሰው ሆይ! ለእግዚአብሔር መልስ የምትሰጥ አንተ ማን ነህ? የተሠራ ነገር የሠራውን “ለምን እንዲህ አድርገህ ሠራኸኝ?” ይለዋልን?
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:20ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18
እንግዲህ የፈለገውን ይምረዋል የፈለገውንም እልከኛ ያደርገዋል።
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:18ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21
ወይም ሸክላ ሠሪ ከአንድ ዓይነት ጭቃ አንዱን ዕቃ ለክብር፥ አንዱን ደግሞ ለውርደት ሊሠራ በጭቃ ላይ መብት የለውምን?
ወደ ሮሜ ሰዎች 9:21ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ