1
የሐዋርያት ሥራ 4:12
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
နှိုင်းယှဉ်
የሐዋርያት ሥራ 4:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሐዋርያት ሥራ 4:31
ከጸለዩም በኋላ ተሰብስበው የነበሩበት ስፍራ ተናወጠ፤ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፤ የእግዚአብሔርንም ቃል በግልጥ ተናገሩ።
የሐዋርያት ሥራ 4:31ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሐዋርያት ሥራ 4:29-30
አሁንም፥ ጌታ ሆይ! ወደ ዛቻቸው ተመልከት፤ ለመፈወስም እጅህን ስትዘረጋ በቅዱስ ብላቴናህም በኢየሱስ ስም ምልክትና ድንቅ ሲደረግ፥ ባርያዎችህ በፍጹም ግልጥነት ቃልህን እንዲናገሩ ስጣቸው።”
የሐዋርያት ሥራ 4:29-30ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሐዋርያት ሥራ 4:11
‘እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፥ የማዕዘን ራስ የሆነው ይህ ድንጋይ ነው።’
የሐዋርያት ሥራ 4:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሐዋርያት ሥራ 4:13
ጴጥሮስና ዮሐንስም በግልጥ እንደ ተናገሩ ባዩ ጊዜ፥ መጽሐፍን የማያውቁና ያልተማሩ ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውለው አደነቁ፤ ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው፤
የሐዋርያት ሥራ 4:13ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሐዋርያት ሥራ 4:32
ያመኑትም ሕዝብ አንድ ልብ አንዲትም ነፍስ ነበሩአቸው፤ ገንዘባቸውም ሁሉ በአንድነት ነበረ እንጂ ካለው አንድ ነገር ስንኳ የራሱ እንደሆነ ማንም አልተናገረም።
የሐዋርያት ሥራ 4:32ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ