1
የማቴዎስ ወንጌል 3:8
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንግዲያውስ ንስሓ መግባታችሁን የሚያመለክት ሥራ ሥሩ።
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 3:8ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 3:17
በዚያኑ ጊዜ “እነሆ፥ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው” የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።
የማቴዎስ ወንጌል 3:17ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 3:16
ኢየሱስ ተጠምቆ ወዲያውኑ ከውሃው እንደ ወጣ ሰማይ ተከፈተ፤ የእግዚአብሔርም መንፈስ በርግብ አምሳል ወርዶ በኢየሱስ ላይ ሲያርፍ አየ።
የማቴዎስ ወንጌል 3:16ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 3:11
እነሆ፥ እኔ ለንስሓ በውሃ አጠምቃችኋለሁ፤ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን በመንፈስ ቅዱስና በእሳት ያጠምቃችኋል፤ እርሱ ከእኔ እጅግ ይበልጣል፤ እኔ የእግሩን ጫማ እንኳ ለመሸከም የተገባሁ አይደለሁም።
የማቴዎስ ወንጌል 3:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 3:10
አሁን ግን፥ መጥረቢያ በዛፎች ሥር ተቀምጦአል። ስለዚህ መልካም ፍሬ የማያፈራ ዛፍ ሁሉ፥ ተቈርጦ ወደ እሳት ይጣላል።
የማቴዎስ ወንጌል 3:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የማቴዎስ ወንጌል 3:3
“ ‘የጌታን መንገድ አዘጋጁ፥ ጥርጊያውንም አቅኑ!’ እያለ በበረሓ የሚጮኽ ሰው ድምፅ” ብሎ ነቢዩ ኢሳይያስ የተናገረው ስለ ዮሐንስ ነበር።
የማቴዎስ ወንጌል 3:3ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ