1
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
በእውነት እላችኋለሁ፤ ሰዎች በግዴለሽነት በሚናገሩት በያንዳንዱ ቃል በፍርድ ቀን ይጠየቁበታል። ከቃልህ የተነሣ ይፈረድልሃል፤ ከቃልህም የተነሣ ይፈረድብሃል።”
နှိုင်းယှဉ်
የማቴዎስ ወንጌል 12:36-37ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 12:34
እናንተ የእባብ ልጆች! ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ነገር መናገር እንዴት ትችላላችሁ? ሰው በአፉ የሚናገረው በልቡ ሞልቶ የተረፈውን ነው።
የማቴዎስ ወንጌል 12:34ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 12:35
“መልካም ሰው ከመልካም መዝገቡ፥ መልካም ነገርን ያወጣል፤ ክፉ ሰውም ከክፉ መዝገቡ ክፉ ነገርን ያወጣል።
የማቴዎስ ወንጌል 12:35ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 12:31
ስለዚህ ሰው የሚያደርገው ማናቸውም ኃጢአት ወይም የስድብ ቃል ሁሉ ይቅር ይባልለታል እላችኋለሁ፤ በመንፈስ ቅዱስ ላይ የስድብ ቃል የሚናገር ሰው ግን በደሉ ይቅር አይባልለትም።
የማቴዎስ ወንጌል 12:31ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 12:33
“ዛፍ ሁሉ በፍሬው ስለሚታወቅ መልካም ዛፍ ይኑራችሁ፤ ፍሬውም መልካም ይሆናል፤ ዛፉ መጥፎ ከሆነ ግን ፍሬውም መጥፎ ይሆናል።
የማቴዎስ ወንጌል 12:33ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ