1
የሉቃስ ወንጌል 2:11
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እነሆ! ዛሬ በዳዊት ከተማ አዳኝ ተወልዶላችኋል፤ እርሱም ጌታ ክርስቶስ ነው።
နှိုင်းယှဉ်
የሉቃስ ወንጌል 2:11ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
2
የሉቃስ ወንጌል 2:10
መልአኩ ግን እንዲህ አላቸው፦ “አትፍሩ! ለሕዝቡ ሁሉ ታላቅ ደስታ የሚሆን መልካም ዜና ይዤላችሁ መጥቻለሁ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:10ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
3
የሉቃስ ወንጌል 2:14
“በሰማይ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን! በምድርም እግዚአብሔር ለሚወዳቸው ሰዎች ሁሉ ሰላም ይሁን!” ይሉ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:14ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
4
የሉቃስ ወንጌል 2:52
ኢየሱስ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት የተወደደ ሆኖ፥ በጥበብና በቁመት እያደገ ይሄድ ነበር።
የሉቃስ ወንጌል 2:52ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
5
የሉቃስ ወንጌል 2:12
ምልክቱም ይህ ነው፤ በመታቀፊያ ጨርቅ የተጠቀለለ ሕፃን በበረት ውስጥ በግርግም ላይ ተኝቶ ታገኛላችሁ።”
የሉቃስ ወንጌል 2:12ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
6
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9
በዚያም አካባቢ፥ በሜዳ ላይ ሌሊት መንጋቸውን እየጠበቁ የሚያድሩ እረኞች ነበሩ። እነሆ፥ ለእነርሱ የጌታ መልአክ ታያቸው፤ የጌታም የክብር ብርሃን በዙሪያቸው አበራ፤ እነርሱም በጣም ፈሩ፤
የሉቃስ ወንጌል 2:8-9ရှာဖွေလေ့လာလိုက်ပါ။
ပင်မစာမျက်နှာ
သမ္မာကျမ်းစာ
အစီအစဉ်များ
ဗီဒီယိုများ