1
የማርቆስ ወንጌል 16:15
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንዲህም አላቸው “ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ፤ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 16:15ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18
ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤ እባቦችን ይይዛሉ፤የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጐዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይድናሉ።
የማርቆስ ወንጌል 16:17-18ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 16:16
ያመነ የተጠመቀም ይድናል፤ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
የማርቆስ ወንጌል 16:16ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 16:20
እነርሱም ወጥተው በየስፍራው ሁሉ ሰበኩ፤ ጌታም ከእነርሱ ጋር ይሠራ ነበር፤ በሚከተሉትም ምልክቶች ቃሉን ያጸና ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 16:20ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 16:6
እርሱ ግን “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፤ በዚህ የለም፤ እነሆ፥ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።
የማርቆስ ወንጌል 16:6ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5
ድንጋዩ እጅግ ትልቅ ነበርና፤ አሻቅበውም አይተው ድንጋዩ ተንከባሎ እንደ ነበር ተመለከቱ። ወደ መቃብሩም ገብተው ነጭ ልብስ የተጐናጸፈ ጐልማሳ በቀኝ በኩል ተቀምጦ አዩና ደነገጡ።
የማርቆስ ወንጌል 16:4-5ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား