1
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ኢየሱስም እንዲህ አለው “ ‘ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ።’ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም ‘ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፤’ የምትለው ናት።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማቴዎስ ወንጌል 22:37-39ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማቴዎስ ወንጌል 22:40
በእነዚህ በሁለቱ ትእዛዛት ሕጉም ሁሉ ነቢያትም ተሰቅለዋል።”
የማቴዎስ ወንጌል 22:40ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማቴዎስ ወንጌል 22:14
የተጠሩ ብዙዎች፥ የተመረጡ ግን ጥቂቶች ናቸውና።”
የማቴዎስ ወንጌል 22:14ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማቴዎስ ወንጌል 22:30
በትንሣኤስ እንደ እግዚአብሔር መላእክት በሰማይ ይሆናሉ እንጂ አያገቡም አይጋቡምም።
የማቴዎስ ወንጌል 22:30ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21
የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም “ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት?” አላቸው። “የቄሳር ነው፤” አሉት። በዚያን ጊዜ “እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ፤” አላቸው።
የማቴዎስ ወንጌል 22:19-21ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား