1
ኦሪት ዘፍጥረት 19:26
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፤ የጨው ሐውልትም ሆነች።
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 19:26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 19:16
እርሱም በዘገየ ጊዜ እነዚያ መላእክት የእርሱን እጅ፥ የሚስቱንም እጅ፥ የሁለቱን ሴቶች ልጆቹንም እጅ ይዘው አወጡአቸው፤ እግዚአብሔር ራርቶላቸዋልና።
ኦሪት ዘፍጥረት 19:16ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 19:17
ወደ ሜዳም በወጡ ጊዜ እንዲህ አሉት፥ “ራስህን አድን፤ ወደ ኋላም አትመልከት፤ አንተንም መከራ እንዳታገኝህ በዚች ሀገር በዳርቻዋና በተራራዋ አትቁም።”
ኦሪት ዘፍጥረት 19:17ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 19:29
እግዚአብሔርም እነዚያን ከተሞችና ሎጥ የሚኖርባቸውን አውራጃዎችዋን ሁሉ ባጠፋ ጊዜ አብርሃምን ዐሰበው፤ ሎጥንም ከጥፋት መካከል አወጣው።
ኦሪት ዘፍጥረት 19:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား