1
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
ႏွိုင္းယွဥ္
ኦሪት ዘፍጥረት 18:14ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12
ሣራም ለብቻዋ በልብዋ እንዲህ ስትል ሳቀች፥ “እስከ ዛሬ ገና ነኝን? ጌታዬም ፈጽሞ ሽምግሎአል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 18:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18
አብርሃም በእውነት ታላቅና ብርቱ ሕዝብ ይሆናልና፤ የምድር ሕዝቦችም ሁሉ በእርሱ ይባረካሉና።
ኦሪት ዘፍጥረት 18:18ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24
አብርሃምም ቀረበ፤ አለም፥ “አቤቱ፥ ጻድቃንን ከኃጥኣን ጋር አታጥፋ፤ ጻድቁ እንደ ኃጥኡ አይሁን። አምሳ ጻድቃን በከተማዪቱ ውስጥ ቢገኙ በውኑ ሁሉን ታጠፋለህን? ከተማዪቱንስ በእርስዋ ስለሚገኙ አምሳ ጻድቃን አትምርምን?
ኦሪት ዘፍጥረት 18:23-24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26
እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፥ “በሰዶም ከተማ ውስጥ አምሳ ጻድቃን ባገኝ ከተማውን ሁሉ ስለ እነርሱ አድናለሁ።”
ኦሪት ዘፍጥረት 18:26ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား