1
የሐዋርያት ሥራ 4:12
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰው የተሰጠ ሌላ ስም ከቶ የለምና።”
ႏွိုင္းယွဥ္
የሐዋርያት ሥራ 4:12ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሐዋርያት ሥራ 4:31
ሲጸልዩም በአንድነት ተሰብስበው የነበሩበት ቦታ ተናወጠ፤ በሁሉም ላይ መንፈስ ቅዱስ መላባቸውና የእግዚአብሔርን ቃል በግልጥ አስተማሩ።
የሐዋርያት ሥራ 4:31ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሐዋርያት ሥራ 4:29
አሁንም አቤቱ፥ ትምክህታቸውን ተመልከት፤ ቃልህንም በግልጥ ያስተምሩ ዘንድ ለባሮችህ ስጣቸው።
የሐዋርያት ሥራ 4:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሐዋርያት ሥራ 4:11
ይህ እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት ድንጋይ ነውና፤ እርሱም የማዕዘን ራስ ሆነ።
የሐዋርያት ሥራ 4:11ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የሐዋርያት ሥራ 4:13
ጴጥሮስና ዮሐንስም ግልጥ አድርገው ሲናገሩ ባዩአቸው ጊዜ፥ ያልተማሩና መጽሐፍን የማያውቁ ሰዎች እንደ ሆኑ ዐውቀው አደነቁ፤ ሁልጊዜም ከኢየሱስ ጋር እንደ ነበሩ ዐወቁ።
የሐዋርያት ሥራ 4:13ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የሐዋርያት ሥራ 4:32
ያመኑትም ሁሉ አንድ ልብና አንዲት ነፍስ ሆነው ይኖሩ ነበር፤ በውስጣቸውም የሁሉ ገንዘብ በአንድነት ነበር እንጂ “ይህ የእኔ ገንዘብ ነው” የሚል አልነበረም።
የሐዋርያት ሥራ 4:32ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား