1
የሐዋርያት ሥራ 3:19
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
እንግዲህ ኀጢአታችሁ ይሰረይላችሁ ዘንድ ንስሓ ግቡ፥ ተመለሱም።
ႏွိုင္းယွဥ္
የሐዋርያት ሥራ 3:19ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የሐዋርያት ሥራ 3:6
ጴጥሮስም፥ “ወርቅና ብር የለኝም፤ ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ እነሆ፥ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሥተህ ሂድ” አለው።
የሐዋርያት ሥራ 3:6ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የሐዋርያት ሥራ 3:7-8
በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ ያንጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና። ዘሎም ቆመ፤ እየሮጠና እየተራመደም ሄደ፤ እግዚአብሔርንም እያመሰገነ ከእነርሱ ጋር ወደ ቤተ መቅደስ ገባ።
የሐዋርያት ሥራ 3:7-8ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የሐዋርያት ሥራ 3:16
ስሙን በማመን ይህን የምታዩትንና የምታውቁትን የእርሱ ስም አጸናው፤ እርሱንም በማመን በፊታችሁ ይህን ሕይወት ሰጠው።
የሐዋርያት ሥራ 3:16ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား