1
የማርቆስ ወንጌል 9:23
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ኢየሱስም፥ “የሚቻልህ ከሆነ አልህ? ለሚያምን ሰው ሁሉም ነገር ይቻላል” አለው።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 9:23ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 9:24
ወዲያውኑ የልጁ አባት፥ “አምናለሁ፤ አለማመኔን አይተህ እርዳኝ” በማለት ጮኸ።
የማርቆስ ወንጌል 9:24ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29
ኢየሱስ ወደ ቤት ከገባ በኋላ ደቀመዛሙርቱ ለብቻቸው፥ “እኛ ልናስወጣው ያልቻልነው ለምንድን ነው?” ብለው ጠየቁት። እርሱም፥ “የዚህ ዓይነቱ ሊወጣ የሚችለው በጸሎትና በጾም ብቻ ነው” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 9:28-29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 9:50
ጨው መልካም ነው፤ ነገር ግን ጨው ጨውነቱን ቢያጣ እንዴት መልሳችሁ ጣዕም እንዲኖረው ታደርጉታላችሁ? ጨው በውስጣችሁ ይኑራችሁ፤ እርስ በርሳችሁም ተስማሙ።”
የማርቆስ ወንጌል 9:50ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 9:37
“ከእነዚህ ሕፃናት አንዱን በስሜ የሚቀበል ሁሉ እኔን ይቀበላል፤ እኔንም የሚቀበለኝ ሁሉ የሚቀበለው እኔን ሳይሆን የላከኝን ነው” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 9:37ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
6
የማርቆስ ወንጌል 9:41
እውነት እላችኋለሁ፥ የክርስቶስ በመሆናችሁ በስሜ አንድ ኩባያ ውሃ የሚሰጣችሁ ሁሉ ዋጋውን አያጣም።”
የማርቆስ ወንጌል 9:41ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
7
የማርቆስ ወንጌል 9:42
“በእኔ ከሚያምኑት ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ ከባድ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ባሕር ቢጣል ይሻለዋል።
የማርቆስ ወንጌል 9:42ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
8
የማርቆስ ወንጌል 9:47
ዐይንህ ብታሰናክልህ ጐልጉለህ አውጣት፤ ሁለት ዐይን ኖሮህ ወደ ገሃነም ከመጣል፥ አንድ ዐይን ኖሮህ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት ይሻልሃል፤
የማርቆስ ወንጌል 9:47ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား