1
የማርቆስ ወንጌል 8:35
መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)
መቅካእኤ
ነፍሱን ለማዳን የሚወድ ሁሉ ያጠፋታል፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ነፍሱን የሚያጠፋት ሁሉ ግን ያድናታል።
ႏွိုင္းယွဥ္
የማርቆስ ወንጌል 8:35ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
2
የማርቆስ ወንጌል 8:36
ሰው ዓለሙ ሁሉ የእርሱ ቢሆንና ነፍሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል?
የማርቆስ ወንጌል 8:36ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
3
የማርቆስ ወንጌል 8:34
ከዚህ በኋላ፥ ሕዝቡን ከደቀ መዛሙርቱ ጋር ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሊከተለኝ የሚወድ ቢኖር ራሱን ይካድ፤ መስቀሉንም ተሸክሞ ይከተለኝ፤
የማርቆስ ወንጌል 8:34ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
4
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38
ለመሆኑ፥ ሰው ለነፍሱ ምን መተኪያ አለው? በዚህ ዘማዊና ኀጢአተኛ ትውልድ መካከል በእኔና በቃሌ የሚያፍር ሁሉ፥ የሰው ልጅም በአባቱ ግርማ፥ ከቅዱሳን መላእክት ጋር ሲመጣ ያፍርበታል።”
የማርቆስ ወንጌል 8:37-38ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
5
የማርቆስ ወንጌል 8:29
ቀጥሎም፥ “እናንተሳ ማን ትሉኛላችሁ?” ሲል ጠየቃቸው። ጴጥሮስም፤ “አንተ ክርስቶስ ነህ” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 8:29ရွာေဖြေလ့လာလိုက္ပါ။
ပင္မစာမ်က္ႏွာ
သမၼာက်မ္းစာ
အစီအစဥ္မ်ား
ဗီဒီယိုမ်ား