YouVersion लोगो
सर्च आयकॉन

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው? नमुना

8 ቀናት ከኢየሱስ ጋር: ኢየሱስ ማነው?

8 पैकी 2 दिवस

ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንገድ አስተማረ 

ሉቃስ 6:17-42, 18:10-14

  1. በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባነትን የሚያስገኝልኝ ነገር ብዬ የማስበው ነገር ምንድን ነው?
  2. ኢየሱስ ዋጋ የሚሰጠውና የሚያበረታታው ነገር ምንድን ነው?
  3. ኢየሱስ ስለ ግንኙነቶቼ ምንድን ነው ሊያሳስበኝ የሚፈልገው?

पवित्र शास्त्र

दिवस 1दिवस 3