1
የማርቆስ ወንጌል 15:34
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ፥ ኤሎሄ፥ ላማ ሰበቅታኒ፤” ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ትርጓሜውም “አምላኬ፥ አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።
तुलना करा
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 15:34
2
የማርቆስ ወንጌል 15:39
በመስቀሉ ፊት ለፊት ቆሞ የነበረ የመቶ አለቃ ኢየሱስ እንዴት ነፍሱ ከሥጋው እንደ ተለየች ባየ ጊዜ፥ “ይህ ሰው በእርግጥ የእግዚአብሔር ልጅ ነበር፤” አለ።
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 15:39
3
የማርቆስ ወንጌል 15:38
የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ።
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 15:38
4
የማርቆስ ወንጌል 15:37
ከዚህም በኋላ ኢየሱስ በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ነፍሱም ከሥጋው ተለየች።
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 15:37
5
የማርቆስ ወንጌል 15:33
ከቀኑም ስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ላይ ጨለማ ሆነ።
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 15:33
6
የማርቆስ ወንጌል 15:15
ጲላጦስ ሰዎቹን ደስ ለማሰኘት ብሎ በርባንን ፈቶ ለቀቀላቸው፤ ኢየሱስን ግን አስገረፈውና እንዲሰቀል አሳልፎ ሰጠው።
एक्सप्लोर करा የማርቆስ ወንጌል 15:15
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ