1
የማቴዎስ ወንጌል 27:46
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን ኢየሱስ፦ “ኤሎሄ! ኤሎሄ! ላማ ሰበቅታኒ?” ሲል በታላቅ ድምፅ ጮኸ፤ ትርጓሜውም “አምላኬ! አምላኬ! ለምን ተውከኝ?” ማለት ነው።
तुलना करा
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 27:46
2
የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52
በዚያን ጊዜ የቤተ መቅደስ መጋረጃ ከላይ እስከ ታች ተቀዶ ከሁለት ተከፈለ፤ ምድርም ተናወጠች፤ አለቶችም ተሰነጠቁ፤ መቃብሮችም ተከፍተው ሞተው ከነበሩት ቅዱሳን ሰዎች ብዙዎች ከሞት ተነሡ።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 27:51-52
3
የማቴዎስ ወንጌል 27:50
ኢየሱስ እንደገና በታላቅ ድምፅ ጮኸና ነፍሱን ሰጠ።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 27:50
4
የማቴዎስ ወንጌል 27:54
የመቶ አለቃውና ከእርሱም ጋር ኢየሱስን ይጠብቁ የነበሩት የምድርን መናወጥና የሆነውንም ነገር ባዩ ጊዜ እጅግ ፈርተው “በእውነት ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ነበረ!” አሉ።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 27:54
5
የማቴዎስ ወንጌል 27:45
ከስድስት ሰዓት ጀምሮ እስከ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ በምድር ሁሉ ጨለማ ሆነ።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 27:45
6
የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23
ጲላጦስም “ታዲያ፥ መሲሕ የተባለውን ኢየሱስን ምን ላድርገው?” አላቸው። ሁሉም “ይሰቀል!” ሲሉ መለሱ። ገዢውም ለምን? “እርሱ ያደረገው በደል ምንድን ነው?” አላቸው። እነርሱ ግን “ይሰቀል!” እያሉ አብዝተው ጮኹ።
एक्सप्लोर करा የማቴዎስ ወንጌል 27:22-23
मुख्य
बायबल
योजना
व्हिडिओ