7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ ഉദാഹരണം

7 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር - ከኢየሱስ ጋር ተራመድ

7 ദിവസത്തിൽ 6 ദിവസം

ስለ ኢየሱስ ተናገር

ሉቃስ 23:56 - 24:50

  1. የሱስ ተነስቷል!  ይህ ከእርሱ ጋር እንድጓዝ እንዴት ነው የሚያነሳሳኝ?
  2. ከዚህ ውስጥ ምን አይነት የአምልኮና የምሥጋና ቃላቶች ወደ እኔ ይመጣሉ?
  3. ኢየሱስ ይህንን የመንግስት ወንጌል ከማን ጋር እንድካፈለው ነው የሚፈልገው?
  4. ዛሬ ኢየሱስ አረማመዴ ምን እንዲመስል ይፈልጋል?
ദിവസം 5ദിവസം 7