1
የማርቆስ ወንጌል 2:17
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ኢየሱስም ሰምቶ፦ ሕመምተኞች እንጂ ብርቱዎች ባለ መድኃኒት አያስፈልጋቸውም ኃጢአተኞችን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁም አላቸው።
താരതമ്യം
የማርቆስ ወንጌል 2:17 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
2
የማርቆስ ወንጌል 2:5
ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፦ አንተ ልጅ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ አለው።
የማርቆስ ወንጌል 2:5 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
3
የማርቆስ ወንጌል 2:27
ደግሞ፦ ሰንበት ስለ ሰው ተፈጥሮአል እንጂ ሰው ስለ ሰንበት አልተፈጠረም፤
የማርቆስ ወንጌል 2:27 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
4
የማርቆስ ወንጌል 2:4
ስለ ሕዝቡም ብዛት ወደ እርሱ ማቅረብ ቢያቅታቸው እርሱ ያለበትን የቤቱን ጣራ አነሡ፥ ነድለውም ሽባው የተኛበትን አልጋ አወረዱ።
የማርቆስ ወንጌል 2:4 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
5
የማርቆስ ወንጌል 2:10-11
ነገር ግን ለሰው ልጅ በምድር ላይ ኃጢአትን ሊያስተሰርይ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ ሽባውን፦ አንተን እልሃለሁ፥ ተነሣ፥ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ አለው።
የማርቆስ ወንጌል 2:10-11 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
6
የማርቆስ ወንጌል 2:9
ሽባውን፦ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፦ ተነሣ አልጋህንም ተሸከምና ሂድ ከማለት ማናቸው ይቀላል?
የማርቆስ ወንጌል 2:9 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
7
የማርቆስ ወንጌል 2:12
ተነሥቶም ወዲያው አልጋውን ተሸክሞ በሁሉ ፊት ወጣ፥ ስለዚህም ሰዎች ሁሉ ተገረሙና፦ እንዲህ ያለ ከቶ አላየንም ብለው እግዚአብሔርን አከበሩ።
የማርቆስ ወንጌል 2:12 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
ആദ്യത്തെ സ്ക്രീൻ
വേദപുസ്തകം
പദ്ധതികൾ
വീഡിയോകൾ