1
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አለውም፥ “የአባቶችህ አምላክ እግዚአብሔር እኔ ነኝ፤ ወደ ግብፅ መውረድን አትፍራ፤ በዚያ ትልቅ ሕዝብ አደርግሃለሁና።
താരതമ്യം
ኦሪት ዘፍጥረት 46:3 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
2
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4
እኔ ወደ ግብፅ አብሬህ እወርዳለሁ፤ ከዚያም ደግሞ እኔ አወጣሃለሁ፤ ልጅህ ዮሴፍም እጁን በዐይንህ ላይ ያኖራል።”
ኦሪት ዘፍጥረት 46:4 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
3
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29
ዮሴፍም ሰረገላውን አዘጋጀ፤ አባቱንም እስራኤልን ሊገናኘው ወደ ኤሮስ ከተማ ወጣ፤ በአየውም ጊዜ አንገቱን አቀፈው፤ ረዥም ጊዜም አለቀሰ።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:29 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
4
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30
እስራኤልም ዮሴፍን፥ “አንተ ገና በሕይወት ሳለህ ፊትህን አይችአለሁና አሁን ልሙት” አለው።
ኦሪት ዘፍጥረት 46:30 പര്യവേക്ഷണം ചെയ്യുക
ആദ്യത്തെ സ്ക്രീൻ
വേദപുസ്തകം
പദ്ധതികൾ
വീഡിയോകൾ