1
ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
አጋርም ይናገራት የነበረውን የእግዚአብሔርን ስም ጠራች፤ “አቤቱ የራራህልኝ አንተ ነህ፤ የተገለጠልኝን በፊቴ አይችዋለሁና።”
Mampitaha
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
2
ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
የእግዚአብሔር መልአክም አላት፥ “እነሆ፥ አንቺ ፀንሰሻል፤ ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ፤ ስሙንም ይስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ፤ እግዚአብሔር ሥቃይሽን ሰምቶአልና።
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
3
ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
እርሱም የበረሃ ሰው ይሆናል፤ እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል፤ የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል፤ እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።”
Mikaroka ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
Fidirana
Baiboly
Planina
Horonan-tsary