1
የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
“እርስ በርሳችሁ ቷደዱ ዘንድ፥ አዲስ ትእዛዝ እሰጣችኋለሁ፤ እኔ እንደ ወደድኋችሁ እናንተም እንዲሁ እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ። እርስ በርሳችሁም ብቷደዱ፥ የእኔ ደቀ መዛሙርት እንደ ሆናችሁ በዚህ ሁሉ ያውቋችኋል።”
Kokisana
Luka የዮሐንስ ወንጌል 13:34-35
2
የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
እንግዲህ እኔ መምህራችሁና ጌታችሁ ስሆን እግራችሁን ካጠብኋችሁ እናንተም እንዲሁ የባልጀሮቻችሁን እግር ልታጥቡ ይገባችኋል። እኔ እንደ አደረግሁላችሁ እናንተም ልታደርጉ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁና።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 13:14-15
3
የዮሐንስ ወንጌል 13:7
ጌታችን ኢየሱስም፥ “እኔ የምሠራውን አንተ ዛሬ አታውቅም፤ ኋላ ግን ታስተውለዋለህ” ብሎ መለሰለት።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 13:7
4
የዮሐንስ ወንጌል 13:16
እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ከጌታው የሚበልጥ አገልጋይ የለም፤ ከላከው የሚበልጥ መልእክተኛም የለም።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 13:16
5
የዮሐንስ ወንጌል 13:17
ይህንም ዐውቃችሁ ብትሠሩ ብፁዓን ናችሁ።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 13:17
6
የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
ራት ከሚበሉበት ተነሥቶ ልብሱን አኖረና ማበሻ ጨርቅ አንሥቶ ወገቡን ታጠቀ። በኵስኵስቱም ውኃ ቀድቶ የደቀ መዛሙርቱን እግር ያጥብ ጀመር፤ በዚያ በታጠቀው ማበሻ ጨርቅም አበሰ።
Luka የዮሐንስ ወንጌል 13:4-5
Ndako
Biblia
Bibongiseli
Bavideo